Image and video hosting by TinyPic

Friday, August 26, 2016

የዕለተ አርብ ረፍድ ስፖርታዊ ዜናዎች ባማረ አቀራረብ ይዘን መጥተናል።

12:23 AM

♠ ጆዜ ሞሪንኦ ፈረንሳዊው አንቶኒዮማርሻል በቅርብ ጨዋታዎች ላይ እያሳየ ያለውንየወረደ አቁአም ተከትሎ የቀድሞ አቁአሙን በቶሎእንዲመልስ ማስጠንቀቂያ አዘል መልዕክትሰጥተውታል።
.
♠ የዩሃን ኩአድራዶ የጁቬንቱስ ዝውውር በቼልሲው
አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ ታግዶአል ተብሎአል።
ጣሊያናዊው አሰልጣኝ የክንፍ ተጨዋቹን መልቀቅ
አይፈልጉም ተብሎአል።
.
♠ አርሰናሎች የዲፖርቲቮውን አጥቂ ሉካስ ፔሬዝ
ለማዘዋወር ከስምምነት ላይ ደረሱ ያለው የስፔኑ
ማርካ ጋዜጣ ነው። ዘገባው አክሎ ለዝውውሩ
መድፈኞቹ 20ሚ.ዩ የሚከፍሉ ሲሆን ዝውውሩ
ዛሬ ወይ ነገ ሙሉ ለሙሉ ሊያልቅ እንደሚችል
ገልፀዋል። የ27 ዓመቱ አጥቂ ባለፈው አመት
17 ጎሎችን ከመረብ ያሳረፈ ሲሆን የ3 ዓመት
ኮንትራት ይፈራረማል።
.
♠ የሊቨርፑሉ አጥቂ ዳንኤል ስተሪጅ በቅርቡ ጀርገንክሎፕ ከመሃል አጥቂ ተከላካይ ሚና ውጪእያደረጉት ለማጫወት በሚጥሩት ነገር ደስተኛ አይደለም።
.
♠ ጁቬንቱሶች ለብላሲ ማቱዲ ዝውውር አዲስየ22.5ሚ.ዩ እና ከቻምፒየንስ ሊግ ስኬት ጋርየተያያዘ 5ሚ.ዩ ሂሳብ አቅርበዋል። PSGዎችግን ለዝውውሩ 30ሚ.ዩ እየጠየቁ ይገኛል።
.
♠ ተከላካዮችን በማሰስ ላይ የሚገኙት አዲሱ የቸልሲ አሰልጣኝ
አንቶንዮ ኮንቴ ዝውውሩ ሊዘጋ 6 ቀኖች በቀሩት በዚህ ሰአት
ትክክለኛውን የኔን ምርጫ ተከላካይ አገኘሁኝ ብለዋል::
ብራዚላዊውን የ22 አመት ባለ ድንቅ ክህሎተኛውን
የፒኤሲጂ ተከላካይ ማርኩኒሆስን በ47 ሚፓ ወደ ስታፎር
ብሪጅ ለማምጣት እየጣደፉ መሆኑ ተገልጿል::
.
♠ መድፈኞቹ የተከላካይ ክፍላቸዉ ላይ የተፈጠረዉንክፍተት ለመሙላት ወደ ቪያሪያል በማቅናት Mateomusacchio ማስፈረም እንደሚፈልጉ እናለተጫዋቹም £12ሚ የዝዉውር ሂሳብ ለማቅረብፍቃደኛ ናቸዉ ሲል Telegraph አስነበበ።
.
♠ የሌስተር ሲቲዉ አማካይ Drink water በክለቡሊያቆየዉ የሚችለዉን የአምስት አመት ኮንትራትተፈራረመ፣ተጫዋቹም ከፊርማዉ ቦሀላ በሰጠዉአስተያየት "በዚህ ክለብ መጫወት የተለየ ስሜትይፈጥርብኛል "ሲል ተደምጡዋል።
.
♠ እውቁ ዘጋቢና ጋዜጠኛ Piers morganየባርሴሎናዉ ተከላካይ Gerard Piqu በቲዉተርገፁ በነበረዉ የጥያቄ እና መልስ ዝግጅቱ "ወደአርሰናል በመምጣት ክለቡ የገጠመዉን የተከላካይክፍተት መሙላት ትፈልጋለህ?" ብሎ ለጠየቀዉጥያቄ ፒኬ "ይህ በጣም አስቸጋሪ ነዉ ይልቁንስጏደኛህ ዌንገርን ጥሩ ተከላካይ እንዲያስ ፈርምጠይቀዉ"የሚል ምላሽ ሰቶታል።
.
♠ ፖርቹጋላዊው የ ሪ.ማድሪድ ጥበበኞ አጥቂ ክርስትያኖ ሮናልዶ በአውሮፓ ምርጡ ተጫዋች ተብሎ ትላንት ማታ ተመርጧል።
.
♠ የማን.ዩናይትዱ ባለተሰጥኦ ታዳጊ አንድሪያስ ፔሬራወደ ግራናዳ በአንድ አመት ውሰት ውል ለመቀላቀልከጫፍ እንደደረሰ ደይሊ ሜይል ዘግቦአል።
.
♠ ቼልሲዎች የዳይናሞ ዛግሬቩን ግብ ጠባቂኤድዋርዶ ዝውውር ሙሉ ለሙሉ ማጠናቀቃቸውንይፋ አደረጉ።
.
♠ የሊቨርፑል አጥቂ ማርዮ ባላቶሊ ከስዊዘርላንዱ ክለብ fc sion ጋር ድርድር
ጀምሩዋል:: በ ተያያዘ ዜና በ ሲቲ ማይፈለገው ሰሚር ናስሪ ወደ ቱርኩ ቤሽክታሽ
ሊያመራ ነው፡፡
.
♠ ጥቁዋቁር ድመቶቹ (ሰንደርላንዶች) ባለፈዉ አመትከሲቪያ ጋር እስከ 2020 የሚያቆየዉን ኮንትራትየተፈራረመዉን የክለቡን አማካይ Vicente iborraማሰፈረም ይፈልጋሉ፣ተሳክቶላቸዉ ተጫዋቹንማስፈረም ከቻሉ ለአዲሱ አሰልጣኝ ዴቪድ ሙዬስአምስተኛ ፈራሚ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
.
♠ ባሳለፍነዉ የዉድድር ዘመን በጉዳት ምክንያትከቶትንሀም ጋር አምስት ጨዋታዎችን ካቻ ያደረገዉNabil bentaleb በአንድ አመት የዉሰት ዉልየጀርመኑን ክለብ ሻልክ ተቀላቀለ።
.
♠ የ34 አመቱ የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ ፒተር ቼክመድፈኞቹ ቻምፒዮንስሊጉን ጨምሮ ሌሎችዋንጫዎችን የማንሳት አቅም አለን ሲል ተናገረ።
.
♠ ቁርጣቹን እወቁ ይሄን ልጅ አንሸጠውም ያሉት ደግሞ የኤስ ሚላን ባለስልጣናት
ናቸው በቸልሲ እየታደነ ያለው Romagnoil በፍጹም ቸልሲን አይቀላቀልም በክለቡም
ይቆያል በማለት ተናግረዋል ይሄን መግለጫ በኤስሚላን ቲውተር ላይ ያገኙታል።
.
♠ ኒውካስትል የፓሌርሞውን የግራ መስመር ተከላካይ achraf lazaarን ለማስፈረም
ይፈልጋሉ ዌስትሀም ሳውዝሀምፕተን እና ክሪስታል ፓላስ የሞሮኩዋዊው ኢንተርናሽናል
ፈላጊ ናቸው።
.
♠ በብሬንዳን ሮጀርስ የሚመራው ሴልቲ በቻምፕዮን ሊግ ጠንካራ ቡድን ይዞ ለመምጣት
የኤቨርተኑን አማካይ ጀምስ ማካርቲን በውሰት መውሰድ ይፈልጋሉ::
.
♠ የአውሮፓ ሻምፒዩንስ ሊግ ምድብ ድልድል
♥ ምድብ A ♥
ፒ ኤስ ጂ
አርሰናል
ባዜል
ሎዶጎሪትስ
♥ ምድብ B ♥
ቤኔፊካ
ናፖሊ
ዳይናሞ ኬቭ
ቤስኪታሽ
♥ ምድብ C ♥
ባርሴሎና
ማን ሲቲ
ቦርስያ ሞንችግላግባክ
ሴልቲክ
♥ ምድብ D ♥
ባየር ሙኒክ
አትሌቲኮ ማድሪድ
ፒ ኤስ ቪ
ሮስቶቭ
♥ ምድብ E ♥
ሲ ኤስ ኬ ሞስኮ
ሌቨርኩሰን
ቶተንሀም
ሞናኮ
♥ ምድብ F ♥
ሪያልማድሪድ
ዶርትሙንድ
ስፖርቲንግ
ሊጋ
♥ ምድብ G ♥
ሌስተር ሲቲ
ፖርቶ
ክለብ ቡሩዥ
ኮፐንሀገን
♥ ምድብ H ♥
ጁቬንቱስ
ሲቪያ
ሊዩን
ዳይናሞ ዛግሬብ

0 comments