Image and video hosting by TinyPic

Friday, August 26, 2016

የአርብ ትኩስ ትኩስ የስፓርት መረጃዎች ባማረ ሁኔታ ይዘን መተናል።

12:39 AM

¤አርሰናል የቫሌንሽያውን ተከላካይ ሹኩርዳን ሙስጣፊን በ £35 million ለማስፈረም ተስማምቱዋል ሌላው የዲፖርቲቮውን አጥቂ ሉካስ ፔሬዝን በ £17 million መዳረሻውን ፍላይ ኤሜሬት ማድረግ ይፈልጋሉ የስፔኑ ክለብ ለተጫዋቹ £20 million ቢፈልግም:: (gurdian)
:
¤የሬያል ማድሪዱ ተከላካይ ራፍኤል ቫራን አሁንም ከዩናይትድ የቀረበለትን ጥያቄ ውድቅ አድርጉዋል:: (sun)
:
¤ኒውካስትል የፓሌርሞውን የግራ መስመር ተከላካይ achraf lazaarን ለማስፈረም ይፈልጋሉ ዌስትሀም ሳውዝሀምፕተን እና ክሪስታል ፓላስ የሞሮኩዋዊው ኢንተርናሽናል ፈላጊ ናቸው:: (mirror)
:
¤ደርቢ ካውንቲ የዋትፎርዱን አጥቂ matej vydraን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (star)
:
¤የአስቶንቪላው የመሀል ተከላካይ ጁሊያን ሌስኮት ወደ ግሪኩ ክለብ ኦሎምፒያኮስ የመሄድ ፍላጎት አለው:: (sport_greek)
:
¤ክሪስታል ፖላስ የሳንቶሱን አማካይ luca limaን ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (e-sport)
:
¤የዩናይትዱ በረኛ ሳም ጆንእስቶን በኖቲንግሀም ፎረስት እና በካርዲፍ ሲቲ ይፈለጋል:: (daily mail)
:
¤የክሪስታል ፓላሱ የመስመር ተጫዋች ዊልፍሬድ ዛሀ ለአሰልጣኛ አለንፓርዲው ከክለቡ መልቀቅ እንደሚፈልግ ነግሩዋቸዋል ቶተንሀም የተጫዋቹ ፈላጊ ናቸው:: (mail)
:
¤ዛሀ የቶተንሀም የክረምቱ 3ኛ ፈራሚያቸው ሊሆን ይችላል:: (daily star)
:
¤ዌስትሀም በ £24 million የጁቬንቱሱን አጥቂ ሲሞን ዛዛን ለማስፈረም ከጣልያኑ ክለብ ጋር ተስማምቱዋል:: (mail)
:
¤ሳውዝሀምፕተን የ 22 አመቱን አጥቂ sofian boufal በ £21 milliom ከሊል ለማስፈረም ተቃርበዋል:: (espn)
:
¤በርንሌዎች የቼልሲውን አጥቂ ፓትሪክ ባምፎርድን ዳግም በውሰት ለመወሰድ ተቃርበዋል:: (mail)
:
¤በብሬንዳን ሮጀርስ የሚመራው ሴልቲ በቻምፕዮን ሊግ ጠንካራ ቡድን ይዞ ለመምጣት የኤቨርተኑን አማካይ ጀምስ ማካርቲን በውሰት መውሰድ ይፈልጋሉ:: (mail)
:
¤ቶተንሀም የማንችስተር ሲቲውን ፈረንሳያዋዊ ተከላካይ ኤሊኪውም ማንጋላን እሮብ የዝውውሩ መስኮት ከመዘጋቱ በፊት ማስፈረም ይፈልጋሉ:: (espn)
:
¤ማንችስተርተ ዩናይትድ የሞናኮውን ተከላካይ ፍብያኖን የሚፈልጉት ከሆነ ቢያንስ £25 million መክፈል አለባቸው:: (l'equipe)
:
¤የሳውዝሀምፕተኑ ተከላካይ ጆሴ ፎንቴ በክለቡ ለመቆየት እና ስለወደፊቱ ለመነጋገር ከክለቡ ቼርማን ralph kruegae ጋር ከ ተቀጣጥሩዋል:: (sun)
:
¤ ቸልሲ የዳይናሞ ዛግሬብ ግብ ጠባቂ የሆነውን ኤዱዋርዶ ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል
.
¤ ቁርጣቹን እወቁ ይሄን ልጅ አንሸጠውም ያሉት ደግሞ የኤስ ሚላን ባለስልጣናት ናቸው በቸልሲ እየታደነ ያለው Romagnoil በፍጹም ቸልሲን አይቀላቀልም በክለቡም ይቆያል በማለት ተናግረዋል ይሄን መግለጫ በኤስሚላን ቲውተር ላይ ያገኙታል
.
¤ ማንችስተር ሲቲ ክላውዲዮ ብራቮን ከባርሴሎና ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል
.
¤ ባርሴሎና የብራቮ ምትክ ይሆነናል ያሉትን cillessen ን ከ ajax ማስፈረማቸው ይፋ አድርገዋል
.
¤ የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን ፓትሪክ ኤቭራን ከቡድኑ ውጪ አድርገውታል
.
¤ ሰንደርላንድ የአትሌቲኮ ማድሪድ ተከላካይ የሆነውን manquiiloን በውሰት ውል አስፈርመውታል
.
¤ ሻልክ 04 bentalebን ከቶተንሀም በውሰት ውል ማስፈረማቸው ይፋ አድርገዋል
.
¤ የሌስተሩ ተጫዋች ድሪንክ ዋተር ማህሬዝ እና ቫርዲን በመከተል በሌስተር የሚያቆየውን ኮንትራት እስከ 2021 ተፈራርሟል
.
¤ ናፖሊ የቶተንሀሙን ተጫዋች ሄሪ ኬንን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል
.
¤ የቸልሲው ተጫዋች pasalic ወደ ኤስ ሚላን በውሰት ውል ተቀላቅሏል
.
¤ ምን አልባት ማንችስተር ሲቲዎች ማንጋላን ለናፖሊ የሚሸጡት ከሆነ የናፖሊው ተከላካይ ኩሊባሊ ቸልሲን ሊቀላቀል ይችላል ተብሏል
.
¤ክርስቲያኖ ሮናልዶ የ 2016 የአውሮፓ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ተሸለመ
:
የ34 አመቱ የአርሰናሉ ግብ ጠባቂ ፒተር ቼክ
መድፈኞቹ ቻምፒዮንስሊጉን ጨምሮ ሌሎች
ዋንጫዎችን የማንሳት አቅም አለን ሲል ተናገረ።
:
የአርሰናል እና ቼልሲ የዝዉውር ኢላማ የሆነዉ የኢንተር ሚላኑ አማካይ Marcelo brozovic ክለቡን ለመልቀቅ መዘጋጀቱን የተጫዋቹ ወኪል Miroslav bicanic ተናገሩ።
:
የማን.ዩናይትዱ ባለተሰጥኦ ታዳጊ አንድሪያስ ፔሬራ ወደ ግራናዳ በአንድ አመት ውሰት ውል ለመቀላቀል ከጫፍ እንደደረሰ ደይሊ ሜይል ዘግቦአል።
:
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሙሉ የምድብ ድልድል።
ምድብ A
psg
arsenal
basel
ludogolet
ምድብ B
benefica
napoli
d.kyiv
beshktash
ምድብ C
barcelona
man city
monchengladbach
celtic
ምድብ D
bayermunic
a.madrid
psv
rostov
ምድብ E
CSK mosko
totnham
leverkusen
monaco
ምድብ F
R.madrid
dortumind
sporting
legia
ምድብ G
Lester city
porto
club brugge
kobenhavn
ምድብ H
juventus
sevila
lyon
d.zagreb

0 comments