👍 አርሰናል የዲፖርቲቮ ላኮሮኛውን አጥቂ ሉካስ ፔሬዝን እና የቫሌንሽያ የተላካይ የሆነውን ሾኮድራን ሚሽጣፊን በ52 M£ በእጁ እንዳስገባ ተነገረ በቀሩት ቀናት ዝውውሩን ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል
💪 Lukas Perez
ዜናው እንዳለው ከሆነ የዲፖርቲቮው አጥቂ ፔሬዝ ዝውውሩን ይፋ ለማድረግ ነገ ዲፖርቲቮ ከ ሪያል ቢትስ በሚያረጉት የላሊጋ ጨዋታ ላይ ተሰልፎ እንደማይጫወት ዲፖርቲቮዎች በትዊተር ገፃቸው ይፋ አድርገዋል ለዝውውሩ 17 ሚሊየን ፓውንድ የሚያወጣ ይሆናል 6 ሚሊየን ዮሮ ለተጫዋቹ የቀድሞ ክለብ POAK አርሰናል ወጪ ያደርጋል ፔሬስ ባለፈው የውድድር አመት ከማንሲቲው አጥቂ ኖሊቶ የተሻለ ሪከርድ የነበረው ሲሆን በ27 ጨዋታዎች 17 ግቦችን በላሊጋው ማስቆጠር ችሏል።
💪 Shkodran Mustafi
የ24 አመቱ ጀርመናዊው የቫሌንሽያ ተከላካይ ሾሆኮድራን ሙሽጣፊ ምርጥ ከሚባሉ ተካላካዮች አንዱ ሲሆን አርሰናል እና ቫሌንሽያ ለሶስት ሳምንታት ያህል በተጫዋቹ ጉዳይ በዋጋ ሳይስማሙ ቀርተው ነበር አሁን በወጣው ዜና ግን አርሰናል ባቀረበው 35 M£ ቫሌንሽያ እና አርሰናል ዝውውሩን ለመጨረስ ስምምነት ላይ መድረሳችፕው ታውቊል ዝውውሩም በሚቀጥሉት ሁለት ወይ ሶስት ቀናቶች ውስጥ ያልቃል ተብሎ ይጠበቃል።
በሜሲ እና በሮናልዶ የተፈተነ ተከላካይ







0 comments